Meseret Media
Subscribe
Sign in
Home
Podcast
Notes
Archive
Leaderboard
About
Latest
Top
Discussions
የፖለቲካ እስረኛው ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚፈፀምባቸውን በደል ተከትሎ መድሀኒቶችን እና ምግብ መውሰድ ማቆማቸው ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታስረው የቆዩት ዶክተር ወንደሰን አሰፋ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከተዛወሩ በኋላ ተገቢ ባልሆነ እና ለሰው ልጅ የማይመጥን የማስሪያ ቦታ ውስጥ በመታሰራቸው ለከፍተኛ የህይወት አደጋ መጋለጣቸው ተገለጸ።
Oct 11
•
Meseret Media
5
2
1
በጅቡቲ የባሕር ዳርቻ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ 139 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ፣ ሰለባዎቹ በሙሉ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተገልጿል
(መሠረት ሚድያ)- በጅቡቲ የባሕር ዳርቻ ከ300 በላይ ስደተኞችን ጭና ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በመስመጧ ምክንያት ሕፃናትን ጨምሮ ቢያንስ የ139 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) ዛሬ አስታውቋል።
Oct 11
•
Meseret Media
10
ሒልተን አዲስ አበባ ሆቴል እጅግ ከፍተኛ በሆነ ወጪ እድሳት ሊደረግለት መሆኑ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- አዲስ አበባ በየጊዜው በምታሳየው ለውጥና የዘመናዊነት ጉዞ ውስጥ የበርካታ ነዋሪዎችንና የዘርፉን ተከታታዮች ትኩረት የሳቡ በርካታ ሁነቶች በማስተናገድ ላይ ትገኛለች።
Oct 9
•
Meseret Media
ከሚንስትርነት ወደ ቻይና ዲፕሎማትነት የሚላኩት ባለስልጣን እና ይጠጣሉ የተባሉት የካቢኔ አባላት
(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ትናንት የተደረገው የካቢኔ ሹም ሽር በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ስላለው የአስተዳደር ብቃት፣ የሙስና ቁጥጥርና የባለሥልጣናት ተጠያቂነት ጥያቄዎችን አስነስቷል።
Oct 9
•
Meseret Media
41
4
የህወሓት ሀይሎች መቐለን ከመልቀቃቸው በፊት አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ላይ የፈፀሙት አነጋጋሪ ድርጊት
(መሠረት ሚድያ- በቅርቡ በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በሽሬ እና በመቐለ ከተሞች የተፈጠሩ አዳዲስ ክስተቶች እና መሰረተ ልማቶች ላይ የደረሱ ጉዳቶች ለሚድያችን መድረስ ቀጥለዋል።
Oct 7
•
Meseret Media
7
1
በአድዋ፣ በሽረ እና በሸራሮ ከተሞች ውስጥ ያሉ ታዋቂ ሆቴሎች የደረሰባቸው የድሮን ጥቃት እና ከጥቃቱ ጀርባ ያሉ መረጃዎች
(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ በድጋሚ በተቀሰቀሰው ግጭትና ጦርነት ምክንያት በትግራይ ክልል በሚገኙ ከተሞች ውስጥ የድሮን ጥቃቶች በከፍተኛ ሁኔታ መጨመራቸው የተገለጸ ሲሆን በጥቃቶቹ ሳቢያ በርካታ ሰዎች ለሞትና ለከባድ አካል ጉዳት…
Oct 5
•
Meseret Media
8
1
በትግራይ ክልል በሚገኙ ባንኮች የተከፈቱ ሒሳቦች ላይ ተጥሎ በነበረው እገዳ ላይ መንግስት አዲስ አቅጣጫ ሰጠ
(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ በድጋሚ ያገረሸው የጦርነት ደመናና እየተስፋፋ የመጣው ቀጠናዊ አለመረጋጋት የአፍሪካ ቀንድን ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍና የጂኦፖለቲካ ውጥረት እየከተተው ይገኛል።
Oct 4
•
Meseret Media
2
2
የኤርትራ ሰራዊትና የህወሓት ኃይሎች አድዋ አቅራቢያ እያረጉት ያለው እንቅስቃሴ በነዋሪዎች ዘንድ ስጋት ፈጠረ
(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ በድጋሚ በተቀሰቀሰው ከባድ ጦርነት ምክንያት በትግራይ ክልል ከተሞች ውስጥ ያለው ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በከፍተኛ ደረጃ መስተጓጎሉ የተገለጸ ሲሆን በትግራይ ዋና ከተማ መቐለ እና በአድዋ ከተሞች…
Oct 4
•
Meseret Media
9
2
የኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል አባላት ወደ መቐለ ከተማ መግባት ጀመሩ
(መሠረት ሚድያ)- የመቐለ ከተማና የአካባቢው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ከተለያዩ ምንጮች ባገኘናቸው መረጃዎች መሠረት ባለፉት ጥቂት ቀናት በክልሉ ከፍተኛ ውጥረት እና የፀጥታ መዛባት ተከስቶ ቆይቷል።
Oct 3
•
Meseret Media
6
2
አየር ሀይል በአክሱም ዛሬ የፈፀመው ጥቃት፣ በአ/አ ዙርያ ተግባራዊ የተደረገው የጂፒኤስ እገዳ እና የተሰማው ፍንዳታ
(መሠረት ሚድያ)- ሶስተኛ ሳምንቱን እየያዘ ያለው እና እንደ አዲስ ያገረሸው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የብዙዎችን ህይወት እየቀጠፈ እና አለም አቀፍ መነጋገርያ እየሆነ ይገኛል።
Oct 1
•
Meseret Media
25
4
September 2026
እሁድ ዕለት ቢሾፍቱ በሚገኘው 'ሀረር ሜዳ' ተብሎ በሚጠራው የአየር ሀይል ግቢ ውስጥ የተከሰተው ምንድን ነው?
(መሠረት ሚድያ)- ባሳለፍነው እሁድ የመስቀል ዕለት አንድ መረጃ በማህበራዊ ሚድያ አማካኝነት በስፋት ተሰራጭቶ ነበር፣ ይህ መረጃ ያልተለመደ አይነት ከመሆኑ የተነሳ አንዳንዶች በጥርጣሬ እንዲያዩት፣ ሌሎች ደግሞ 'ውሸት ነው' ብለው ወዲያው…
Sep 30
•
Meseret Media
55
1
በክልል ፕሬዝደንቱ መኖርያ ግቢ ውስጥ ለክብር እንግዶች ማረፊያነት እየተገነባ ባለ ህንፃ ላይ ከአየር ጥቃት መሰንዘሩ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በሰሜን ኢትዮጵያ እንደ አዲስ ከተቀሰቀሰው ጦርነት ጋር ተያይዞ በርካታ ግጭቶች በተለያዩ ቦታዎች እየተካሄዱ በመሆኑ፣ ከመንግስት ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎች ለህዝብ እየተላለፉ ባለመሆኑ እንዲሁም ሁለቱም ተፋላሚ ወገኖች…
Sep 29
•
Meseret Media
32
1
This site requires JavaScript to run correctly. Please
turn on JavaScript
or unblock scripts