(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በርከት ያሉ የፌስቡክ አካውንቶች እና ገጾች መነሻዉን መቐለ አድርጎ ሲጓጓዝ የነበረ የፋኖ ታጣቂ ቡድን ዩኒፎርም በቁጥጥር ስር ውሏል የሚል መረጃ እና ምስሎችን እያጋሩ ነበር።
'ትግራይ ክልል ተመርቶ ሲጓጓዝ የነበረ የፋኖ ዩኒፎርም' በሚል ማህበራዊ…