(መሠረት ሚድያ)- በርካታ ቀናትን ካስቆጠረው የጤና ባለሙያዎች የስራ የማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቅርብ ቀናት ከተወሰኑ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ሊያደርጉ መሆኑ ታውቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከማይወክሉን ግለሰቦች ጋር ውይይት ሊያደርጉ ነው…