Discussion about this post

User's avatar
Nahom Teshme's avatar

ፅሁፉ እውነትነት ቢኖረውም ለአንድ ወገን ያደላ ያስመስለዋል። ጸሀፊው በዲያስፖራው ማህበረሰብ መካከል ያለውን ጽንፈኛ እና አደገኛ አገር አፍራሽ አካሄዶች እንደ ቀላል ነገር ባላየ ማለፉ ወገንተኝነቱን በግልጽ የሚያሳይ ነው።

ሣማኤል Samael's avatar

በትክክል። ይሄ የሩሲያና የቻይና ስር ሰደድ ጭፍን የ ዲያስፓራ ጥላቻ ሳይጋባባቸው አልቀረም። ምንም ቢሆን እኮ ኢትዮጲያ የኢትዮጲያውያን ብቻ እንጂ የቻይና ወይም የሩሲያውያን አይደለችም።

1 more comment...

No posts

Ready for more?