(መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገራት ለስራ ለሚሄዱ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የአሻራ ምርመራ ወይም የወንጀል ነፃ ሰርተፍኬት አሰጣጥ ላይ ያለውን እጅግ አሰልቺ እንግልት እና ለአላስፈላጊ ወጪ የሚዳርግ ቢሮክራሲ በማጋለጥ ያቀረበው ዝርዝር የምርመራ ዘገባን ተከትሎ ፌደራል ፖሊስ ዛሬ ለውጥ መደረጉን ገልጿል።
ሁሌ እጮሃለሁ በፈጠራችሁ በምሠራበት መስሪያ ቤት የመብት እርገጣ አለ መረጃ ልስጣችሁ ስልካቸውን ላኩልኝ አደራ በሰማይ አደራ በምድር መሄጃ አተናል
Bertu
What? He’s wanted for being a pedo there also?
ሁሌ እጮሃለሁ በፈጠራችሁ በምሠራበት መስሪያ ቤት የመብት እርገጣ አለ መረጃ ልስጣችሁ ስልካቸውን ላኩልኝ አደራ በሰማይ አደራ በምድር መሄጃ አተናል
Bertu
What? He’s wanted for being a pedo there also?