(መሠረት ሚድያ)- ቀደም ሲል የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የነበሩ፣ ከሦስት ዓመት ተኩል በፊት በነበረው የአስተዳደር ወሰን ለውጥ ወደ ሸገር ከተማ የተካለሉ የኮዬ ፈጬ እና የቱሉ ዲምቱ የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ለመሠረት ሚድያ ተከታታይ መልዕክቶችን ሲያደርሱ ቆይተዋል።
ብልፅግና " ዘመነ አፓርታይድ" የጭቆና አገዛዝ
ልክ ነው። የአጥር 18,000 ፣ የቀለም 12000፣ የመንገድ ዳር መብራት 1000፣ የሚኒሻ የጤና መድሕን እና ሌላ ተያያዥ ክፍያ አንድ ላይ ወደ 8000 ብር ያስከፍላሉ
ብልፅግና " ዘመነ አፓርታይድ" የጭቆና አገዛዝ
ልክ ነው። የአጥር 18,000 ፣ የቀለም 12000፣ የመንገድ ዳር መብራት 1000፣ የሚኒሻ የጤና መድሕን እና ሌላ ተያያዥ ክፍያ አንድ ላይ ወደ 8000 ብር ያስከፍላሉ