(መሠረት ሚድያ)- በ2014 ዓ.ም በሚዛን አማን ከተማ ለአየር ማረፊያ ግንባታ የቦታ ክለላ ሲደረግ ንብረታቸው ከሚነሳባቸው መካከል የተቆጠሩ ነዋሪዎች እስካሁን ድረስ በቦታው ተጨማሪ ንብረት እንዳናፈራም፣ ያለውንም እንዳናነሳ ተከልክለን ቆይተናል በማለት ለሚድያችን ተናግረዋል።
በሚዛን አማን ከተማ በተገነባው አየር ማረፊያ ዙርያ ያሉ ነዋሪዎች…