(መሠረት ሚድያ)- የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ቢሮ ለዘንድሮው በጀት ዓመት የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ብቻ እንዲሆን መወሰኑንና ይህንን ሕግ በሚተላለፉ አከራዮች ላይ እስከ ሦስት ወር የኪራይ ክፍያ የሚደርስ ከባድ የገንዘብ ቅጣት እንደሚጣል ማስታወቁ ይታወሳል።
መሲ ዘገባው ለኔ ሁሌ 1ኛ
ሆኖም መሲ ግራ ቀኝ ያላየህው
( 1 ) _ የመንግስት የኪራይ ቤቶችና በመንግስት ድጋፍ የተሰሩ የጋራ መኖሪያ መኖራቸው
( 2 ) _ የተከራዩን የኑሮ ውድነትና አንተ እንዳልከው ተሰዶ የመጣ ወገኑን አለማሰብ
( 3 ) _ መሬት ቤቱ የተሰራበት የህዝብና የመንግስት መሆኑን
ሲቀጥል በ ብር 2200 ከጥቂት አመታት በፊት የተከራየነው ቤት አሁን 20000 ስለዚህ ይህ ተገቢ ነው አንዳች ሉጋም ካልተዘጋጀ ። ሌላው መንግስት በየወሩ ቤት ቢሰራ መሲ ችግሩ አይቀረፉም ለአንድ ሞባይል ለመዝረፍ በግሩፕ ተደራጅቶ ሰው በሚገደልበት ሀገር እዚህም እዛም ችግር አለ