(መሠረት ሚድያ)- ትናንት በመላው ዓለም የተከበረውን የፕሬስ ነፃነት ቀን ምክንያት በማድረግ ‘VOX Tigray’ የተሰኘው የፕሬስ ነፃነት ተሟጋች ድርጅት በትግራይ ክልል ያለውን የሚዲያ ሁኔታ የሚዳስስ አሳሳቢ ሪፖርት ይፋ አድርጓል።
በትግራይ ክልል ያለው የሚዲያ ምህዳር እየፈራረሰ መሆኑን የሚገልፅ…