(መሠረት ሚድያ)- በግብይት ወቅት ከ10 ሺህ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብን መጠቀም ለከፋዩ በወጪነት፣ ለተቀባዩ ደግሞ አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጣልበት ያደርጋል ተባለ።
ከአስር ሺህ ብር በላይ በጥሬ ገንዘብ መገበያየት ቅጣት ሊጣልበት መሆኑ…