(መሠረት ሚድያ)- አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ቀድመው ከተሰሩ ህንፃዎች አንዱ እንደሆነ የሚነገርለት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በተለምዶ ፒያሳ አምፒር ሲኒማ አካባቢ የሚገኘው የብሪቲሽ መፅሐፍ ቅዱስ ማህበር (British Bible Society) ወይም በአሁን ግዜ 'ሸዋ ሆቴል' በመባል የሚታወቀው ህንፃ ነው።
በመንግስት በቅርስነት ተመዝግቦ የሚገኘው የብሪቲሽ መፅሐፍ ቅዱስ ማህበር…