(መሠረት ሚድያ)- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በትናንትናው እለት ሀገራቸው በህዳሴ ግድብ ዙርያ ኢትዮጵያ እና ግብፅ በሚወዛገቡበት ጉዳይ 'ስራ እየሰራንበት ነው' በማለት ተናግረው ኢትዮጵያ የናይል ወንዝን እየዘጋች ነው የሚል ንግግር ሲያደርጉ ተደምጠው ነበር።
የትናንት የፕሬዝደንት ትረምፕ ንግግርን ተከትሎ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ…