13 Comments
User's avatar
Emmanuel's avatar

Ke ambassador dina mufti gon yetekemetew eye glass yaregew nw balebetu daniel yebalal 2012 lay hello taxi belo temesasay behone huneta siyachbereber nber I'm a victim of hello taxi

Expand full comment
Mohammed endris's avatar

ኤሊያስ የምትሰራው ስራ በጣም በጣም ትልቅ እና ሕዝብን ሊያነቃ እንዱሑም መንግስት

Expand full comment
Behaielu's avatar

አዎ በጭራሽ በቃላቸዉ የማይገኙ አደገኞች ናቸዉ አሁንም ስጋታችን ይህን ሁሉ ብር ይዘዉ ከሀገር እንዳይወጡ ነዉ። ለአንተ ግን ትልቅ ምስጋና አለን ድምፅ ስለሆንከን ድጋፍ እስከመጨረሻዉ እንዳይለየን።

Expand full comment
B J's avatar

ለተበደሉት ድምፅ በመሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Expand full comment
ጆን's avatar

እንደዚ ሊከሰት እንደሚችል አንድ ቲክቶከር ነግሮአቸው ነበር! የማጭበርበር ስልቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል። አሁንማ መንግስትም ገንዘብ ስለሚፈልግ የሚሳተፍበት ይመስለናል!

Expand full comment
Getnet's avatar

ፊንቴክ አጭበርባሪ ነው በ3 ወር መኪና አስረክባለው ይላል ነገር ግን እኔ 7 ወር ሆኖኛል

Expand full comment
Getnet's avatar

የቴሌግራም group እንክፈትና ቀጣይ እርምጃዎቻችን ላይ እንወያይ...group ካለም እዚህ ላይ ሊንኩ ይቀመጥ

Expand full comment
Yalelet Chanie's avatar

እንደዚህ አይነት ነገሮች በጣም እየተባረከቱ ነው።

ለምሳሌ Aim Ultra Consultancy ,Purpose Black,Gojo Bridge ...

በታዋቂ ሰዎች የሚያማልል ማስታወቂያ በማስነገር ከብዙ ሰዎች ብዙ ብር ከሰበሰቡ በኋላ ለፕሮፓጋንዳ እንዲሆናቸው ለጥቂት ሰዎች ይፈጽማሉ።ያን ደግመው፣ደጋግመው በማሳየት የብዙ ሰው ትኩረትን ስበው እንዲቀላቀላቸው ያደርጋሉ።ከዚያ ብሩን ከሰበሰቡ በኋላ የተለያየ ምክንያት እየደረደሩ ጊዜ ይገዛሉ።በሰው ላይም የሥነ ልቡና ተጽእኖ ያሳድርበታል።ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ድርጅቶች መነሻቸው የመካከለኛና የዝቅተኛ ገቢ ያለውን ማኅበረሰብ ደካማ ጎን በማጥናት ለእርሱ ችግሩን ሊፈቱ የመጡ በሚመስል ሁኔታ ነው ፕሮጀክቶቹን የሚቀርጹት።ስለዚህ ተሳታፊው ይኼው በኢኮኖሚ አቅሙ የደከመው ማኅበረሰብ ክፍል ስለሆነ ቢያጨበረብሩት ተከራክሮ መመለስ እንደማይችል፣እንዲሁም ቢጠይቅ ቢጠይቅ መብቱን ሳይሆን ከከፈለው ቢያስ የሆነውን ያክል ወስዶ ቀሪው እንዲመለስለት እንደሆነ አስበው ነው ሚነሱት።በዛ ላይ ከሰበሰቡት ብር ላይ ለመንግሥት ባለሥልጣናት ስለሚያቀምሱ ከየትኛውም ቦታ ሄዶ አቤቱታ ማቅረብ ችግሩን ከመፍታት ይልቅ በራስ ላይ ችግር እያመጣ ነው።የማን ያለህ ?እንደሚባል ግራ የገባው ነገር ነው።😢😢😢😢

Expand full comment
Henok's avatar

ከዚህ ሁሉ ነገር ተሰብሰብ ቁጭ የሠ ፈር እቁብ ይሻላል።

Expand full comment
Henok's avatar

ከዚህ ሁሉ ነገር ተሰብሰብ ቁጭ የሠ ፈር እቁብ ይሻላል።

Expand full comment
Henok's avatar

ከዚህ ሁሉ ነገር ተሰብሰብ ቁጭ የሠ ፈር እቁብ ይሻላል።

Expand full comment
Henok's avatar

ከዚህ ሁሉ ነገር ተሰብሰብ ቁጭ የሠ ፈር እቁብ ይሻላል።

Expand full comment
Henok's avatar

ከዚህ ሁሉ ነገር ተሰብሰብ ቁጭ የሠ ፈር እቁብ ይሻላል።

Expand full comment