(መሠረት ሚድያ)- መኢአድ፣ ኢሕአፓ፣ እናት ፓርቲና ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀጣዩን አገር አቀፍ ምርጫ የሞት ሽረት አድርጎ በመያዝና አገሪቱ ከገባችበት ዘርፈ ብዙ ምስቅልቅል መውጫ አማራጩ አርጎ እንዲወስድ አሳስበዋል።
ከምርጫ በፊት መንግሥት የፖለቲካ እሥረኞችን እንዲፈታ እና በርከት ያሉ…