(መሠረት ሚዲያ)- በድሬዳዋ ከተማ በቁጥጥር ስር ውሎ በእስር ላይ የሚገኘው ቀደም ሲል በምርጫ ተወዳዳሪ የነበረው ዶ/ር ሀብታሙ ዓለሙ ሰኞ ዕለት የድሬዳዋ መጀመሪያ ደረጃ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የ40,000 ብር ዋስትና ፈቅዶለት ከእስር እንዲፈታየወሰነ ቢሆንም የድሬዳዋ ፖሊስ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ሳያስፈጽም ቀርቷል።
በፍርድ ቤት የዋስትና መብት የተፈቀደለት ዶ/ር ሀብታሙ ዓለሙን የድሬዳዋ…