(መሠረት ሚድያ)- የአማራ የፖለቲካ እስረኞች ወንጀላቸውን ካመኑ እና በፊርማቸው ካረጋገጡ እንደሚፈቱ የቀረበውን ሀሳብ አንቀበልም ያሉ ግለሰቦች ተለይተው ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸውን የመሠረት ሚዲያ ምንጮች ገለጹ።
የፈረሙትም ያልፈረሙትም ልክ ናቸው :: ለምን ለሚለው ማብራሪያ አያስፈልግም :: የፈረሙትም ቶሎ ይውጡ :: ያልፈረሙትም በክብር መውጣታቸው አይቀርም ::
የፍርድ ቀን ብትዘገይም አትቀርም !! ሁሉም እንደ ስራው ያገኛል!
በትክክል 4.
ወንበዴ የሚመራት ሃገር😭
ከባድ ነው
ብልፅግና ፓርቲ አፋኝ እና አረመኔው ሰው በላ
የአካይስቶች አንድነት ነው
የማፍያዎች ግሩፕ ፓርቲ ነው 4.
ይሄ መንግሰት የዲሞክራሲን አይን አጥፍቷል