(መሠረት ሚድያ)- በድሬዳዋ ከተማ በሕክምና ባለሙያነት የሚያገለግሉትና በቅርቡ በተካሄደው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የግል የፓርላማ እጩ ተወዳዳሪ የነበሩት ዶ/ር ሀብታሙ አለሙ ሸዋ ያለዋስትና ለ30 ቀናት በቁጥጥር ስር መዋላቸውንና ተከታታይ አስተዳደራዊ ጫናዎች እየተፈጸሙባቸው መሆኑን ምንጮች ለሚድያችን ጠቁመዋል።
መሰረት ሚዲያ ትክክለኛ የህዝብ አለኝታ
መሲ ልክ በውጭው አለም እንዳሉት የመረጃ ተቋም አንዱ እንደምትሆን አልጠራጠርም ። የአገር ውስጥ የሚስተካከልህ ስላጣሁ ነው ።ሆኖም ዶ/ር ከስራ ገበታቸው እንዲገለሉ የተፈለገው በፖለቲካ አመለካከታቸው ነው ። ስለዚህ ተቋሙ በምን ምክንያት እንደቀሩ ማስረጃ እስከሚቀርብ አካሄዱን ተከትሎ ያወጣው ማስታወቂያ ከአሰራር አኳያ ልክ ነው ። ሆኖም ዶ/ር ከዚህም በላይ ሊገጥማቸው እንደሚችል ያውቃሉ ብዮ እገምታለሁ ። ፖለታካ መጥፎ ጎኑ ይህ ነውና ትንሽ አሽተው ይለቋቸዋል ብዮ ተስፋ አደርጋለሁ።
ይህን ጉዳይ እንደሃገር ማንነው የሚመለከተው