(መሠረት ሚድያ)- ልጃቸው አዲሱን የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ሙዚቃ መኖሪያ ግቢዋ ውስጥ ከጓደኞቿ ጋር ከፍ አድርጋ ስታዳምጥ እንደነበር የገለፁ አንድ የታሳሪ ወላጅ አባት የፀጥታ ኃይሎች የመኖሪያ ቤታቸውን ሰብረው በመግባት ከእነጓደኞቿ ይዘዋት እንደ ሄዱ ለመሠረት ሚዲያ ተናግረዋል።
“ልጄ በፖሊስ የተወሰደችው ዘፈን ከፍተሽ አድምጠሻል ተብላ ነበር፣ ዛሬ…