(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ ሚድያችን ያወጣቸውን ዘገባዎች ተከትሎ ሱፐር ደብል ቲ ጄኔራል ትሬዲንግ ባሳለፍነው ሳምንት ሸገር ከተማ፣ አለም ገና በሚገኘው የፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ ባለሀብቱ ራሳቸው ያደራጁትን 'አደጋ መከላከል' የሚባል ሀይል በማስገባት ከ5 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰራተኞችን ስልክ እየፈተሹ እንደነበር ታውቋል።
ሱፐር ደብል ቲ ያሰራቸው እና ያሳሰራቸው የቀድሞ ሰራተኞች በስም እና…