(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ፈረንሳዊቷ ፍሪላንስ ጋዜጠኛ ኦገስቲን ፓሲሊ ከሀገር እንድትባረር የተደረገበትን ምክንያት በተመለከተ ከኢትዮጵያ ሚዲያ ባለስልጣን ማብራሪያ ለመጠየቅ ጥረት ቢያደርግም እስካሁን ምላሽ እንዳላገኘ አስታውቋል።
በጣም ያሳዝናል እኮ ሀገራችን በቃ ተበላሺታ ቀረች አይደል በቃ?
የፕሬስ ነፃነት ታገደ ማለት የሰብአዊ መብት ረገጣው ጣሪያ ነክቶዋል ማለት ነው። ፈጣሪ ይርዳን!
ምኑ ይታመናል እንናተም ጥንቃቄ አድርጉ አደራ
በጣም ያሳዝናል እኮ ሀገራችን በቃ ተበላሺታ ቀረች አይደል በቃ?
የፕሬስ ነፃነት ታገደ ማለት የሰብአዊ መብት ረገጣው ጣሪያ ነክቶዋል ማለት ነው። ፈጣሪ ይርዳን!
ምኑ ይታመናል እንናተም ጥንቃቄ አድርጉ አደራ