(መሠረት ሚድያ)- ከሰባት አመት በፊት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የነበሩትን ጀነራል ሰአረ መኮንን እና ሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራን በመግደል ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የነበረው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ከታሰረበት አባ ሳሙኤል ማረሚያ ቤት በትናንትናው ዕለት ተወስዶ ያለበት ቦታ አለመታወቁ ተገለጠ።
በህይወት ከቆየ አንድ ቀን እውነቱን ያወጣል ስለዚ የሚጠበቅ ነው ::
በድምፅ የሚያቀርበው AI ቢሻሻል ጥሩ ነው ረጅም ፁሁፍ ከማንበብ መስማት ስለሚሻል።
የሚገርም ነው እውነት ብቅ እያለች ነው
በህይወት ከቆየ አንድ ቀን እውነቱን ያወጣል ስለዚ የሚጠበቅ ነው ::
በድምፅ የሚያቀርበው AI ቢሻሻል ጥሩ ነው ረጅም ፁሁፍ ከማንበብ መስማት ስለሚሻል።
የሚገርም ነው እውነት ብቅ እያለች ነው