(መሠረት ሚድያ)- በሃዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፊላደልፊያ ቀበሌ ውስጥ በተለምዶ የወንዝ ዳር የታጋይ መንደር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚኖሩ ዜጎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመንግስት እየተካሄደ ካለው የሀይቅ ዳር የኮሪደር ልማት ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የህልውና አደጋ እንደተጋረጠባቸው በማሳወቅ ላይ ይገኛሉ።
በሃዋሳ ከተማ የሀይቅ ዳር ልማት እና የነዋሪዎች የህልውና አደጋ…