(መሠረት ሚድያ)- የአዲስ ስታንዳርድ አታሚ የሆነው ጃኬን (JAKENN) ፐብሊሺንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በዋና አዘጋጁ ላይ እገታ፣ በቢሮው ላይ ደግሞ በተፈጸመ ድንገተኛ ፍተሻ እና በግዴታ ቦታ የመልቀቂያ ትእዛዝ ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል።
የአዲስ ስታንዳርድ አታሚ በዋና አዘጋጁ ላይ እገታ፣ በስቱዲዮው ላይ…