6 Comments
User's avatar
W/Gebriel Bayu's avatar

''ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም! ''አሉ።

sisay Beyene's avatar

ከመገረምና መታዘብ ውጭ ምን ይባላል ወገን?

Du du's avatar

"ያጋጠሙ ችግሮችን ሲያነሱም .........የነፃነት መብትን ያለአግባብ መጠቀም" ግድ የላችሁም ከመንግስት ጋር የተለያየ ሀገር ውስጥ ነው የምንኖረው!! እኛ መኖር/መብላት አቅቶናል እነሱ ያላግጡብናል 🥺🥺

Leul's avatar

እንደው ግን በብልፅግና መዝገበ ቃላት “የነፃነት መብትን ያለአግባብ መጠቀም” ማለት ምን ይሆን ??

Tesfaye Tassew Tebeje's avatar

አሁንማ ለየለትኮ