(መሠረት ሚድያ)- በመጀመሪያ ደረጃ ይሄን መረጃ ለመሠረት ሚዲያ ለመላክ ስወስን ተቋማችሁ በታማኝነት የሕዝብን ድምፅ ያሰማል ብዬ የማምን ኢትዮጵያዊ ዜጋ መሆኔን እንድታውቁልኝ እፈልጋለሁ። ለሕዝብ የሚታመን መረጃን በማቅረባችሁ ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና አለኝ።
ኢትዮጵያ በዓዋጅ የተቋቋመ ብሔራዊ ሙዚየም እንዳይኖራት ለምን ተፈለገ…