(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት እንደሚደገፉ የሚነገርላቸው የታጠቁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ፣ በረሀሌ ወረዳ 'ቡሬ' ተብላ በምትጠራ ቀበሌ ለመስፈር በዝግጅት ላይ እንዳሉ ከአካባቢው ህዝብ ጋር በዛሬው ዕለት ግጭት ውስጥ መግባታቸው ታውቋል።
'ሐራ መሬት' በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ኃይሎች አፋር ክልል ውስጥ…