(መሠረት ሚድያ)- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጎሀፅዮን ከተማ አቅራቢያ ታጣቂዎች ቅዳሜ ምሽት ለእሁድ አጥቢያ በፈፀሙት ረጅም ሰአት የፈጀ ጥቃት በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰላማዊ ዜጎች እንደተገደሉ ለሚድያችን ከስፍራው እየደረሰ ያለ መረጃ ያሳያል።
አመመኝ አመመኝ የወገኔ ሲቃይ፣
ሰው በሀገሩ ላይ ሲሆን ተፈናቃይ፣
እንደዚች ሀገር ህዝብ የት አለ ተበዳይ፣
በሀገሩ መንግስት ሚገደል ሚሳደድ የሚቀበል ሲቃይ።
የት አለ አምላካችን? የት አለ ሁሉን ቻይ?
አይቶ የሚፋረድ የደረሰብንን መከራና ሲቃይ፣ በአምሳሉ ለፈጠረው የሚሆን ተበቃይ።
😭
አመመኝ አመመኝ የወገኔ ሲቃይ፣
ሰው በሀገሩ ላይ ሲሆን ተፈናቃይ፣
እንደዚች ሀገር ህዝብ የት አለ ተበዳይ፣
በሀገሩ መንግስት ሚገደል ሚሳደድ የሚቀበል ሲቃይ።
የት አለ አምላካችን? የት አለ ሁሉን ቻይ?
አይቶ የሚፋረድ የደረሰብንን መከራና ሲቃይ፣ በአምሳሉ ለፈጠረው የሚሆን ተበቃይ።
😭