Discussion about this post

User's avatar
Negussie Belayneh's avatar

አመመኝ አመመኝ የወገኔ ሲቃይ፣

ሰው በሀገሩ ላይ ሲሆን ተፈናቃይ፣

እንደዚች ሀገር ህዝብ የት አለ ተበዳይ፣

በሀገሩ መንግስት ሚገደል ሚሳደድ የሚቀበል ሲቃይ።

የት አለ አምላካችን? የት አለ ሁሉን ቻይ?

አይቶ የሚፋረድ የደረሰብንን መከራና ሲቃይ፣ በአምሳሉ ለፈጠረው የሚሆን ተበቃይ።

Expand full comment
ለዓለም's avatar

😭

Expand full comment

No posts

Ready for more?