(መሠረት ሚድያ)- የቀድሞው የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ ተገኘባቸው ከተባለ የጦር መሳርያ ጋር በተያያዘ በሰባት አመት ከሁለት ወር እስራት እና በአምስት ሺህ ብር መቅጣታቸው ይታወቃል።
በዛሬው ዕለት የሰባት አመት እስራት የተፈረደባቸው አቶ ታዬ ደንደዓ…