(መሠረት ሚድያ)- በዋሽንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድ እና ቨርጂኒያ አካባቢ የሚካሄደውና የዲያስፖራውን ማህበረሰብ ለማቀራረብ የሚዘጋጀው 8ኛው ግራንድ አፍሪካን ረን በፈረንጆቹ አቆጣጠር በመጪው ኦክቶበር 10, 2026 (ጥቅምት 1, 2019 ዓ.ም.) እንደሚካሄድ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ ተደረገ።
8ኛው ግራንድ አፍሪካን ረን የታዋቂ አትሌቶች ተሳታፊነት እና የ2026…