(መሠረት ሚድያ)- የደቡብ ወሎዋ መሃል ሳይንት ወረዳ በቅርቡ አንዲት ልጇን በሞት ተነጥቃለች። አለሚቱ ሸጋው የተባለችው ወጣት ለተሻለ ህይወት እና ለደካማ ወላጆቿ ደራሽ ለመሆን ወደ አዲስ አበባ ብቅ ብላ በአንድ ሆቴል ውስጥ የወጥ ቤት ረዳት በመሆን ትሰራ ነበር።
ነብስ ይማር ሞቱ የተለመደ ቢሆንም አሟሟቷ ግን ያሳዝናል በዚህ ላይ ገና ሚስኪን ። ሆኖም ለፖሊስ መረጃ የሰጠ ቤተሰብ አለ ወይ ? ካለ አድራሻው ስለሚታወቅ የሚያዝ ይመስለኛል። በተረፈ በቴክኖሎጂ በታገዘ የቀረበው ዜና ተመችቶኛል በዚሁ ቀጥል