(መሠረት ሚድያ)- ካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኦታዋ ከተማ 'አይላንድ ፓርክ ድራይቭ' ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘውንና ለበርካታ አስርት ዓመታት ለአምባሳደሮች መኖሪያነት ሲያገለግል የነበረውን ታሪካዊ ሕንፃ ለማፍረስ ያቀረበው ማመልከቻ በከተማዋ አስተዳደርና በአካባቢው የቅርስ ጥበቃ ተሟጋቾች መካከል ከፍተኛ አለመግባባት መፍጠሩን የሲቢሲ ኒውስ (CBC News) ዘገባ አመልክቷል።
በካናዳ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የቀድሞ አምባሳደሮች መኖሪያ ቤትን…