(መሠረት ሚድያ)- ዛሬ አራተኛ ቀኑን የያዘውን የጤና ባለሞያዎች ከፊል የስራ ማቆም አድማን ተከትሎ የታሰሩ ባለሞያዎች ብዛት 78 መድረሱ እንዲሁም በባለሞያዎቹ ላይ እየደረሰ ያለው እስር እና እንግልት ተጠናክሮ መቀጠሉን ታውቋል።
ከፊል የስራ ማቆም አድማውን ተከትሎ የታሰሩ የጤና ባለሞያዎች ብዛት 78…