(መሠረት ሚድያ)- ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ የጂኦ-ፖለቲካ ማዕበል እና በአገር ውስጥ መዋቅራዊ ድክመቶች ምክኒያት መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች። በአገሪቱ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ላይ የተመዘገቡ ተስፋ ሰጪ ስኬቶች ከቁጥጥር ውጭ በሆኑ ውጫዊ ክስተቶች ሳቢያ ብርቱ ፈተና ተደቅኖባቸዋል።
የሆርሙዝ ቀውስ እና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፈተና፡ ከውጫዊ ተጽንኦች ባሻገር…