(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ግጭት ምክንያት ንፁሀን ዜጎች፣ የሀይማኖት ተቋማት እና የሲቪል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት አሁንም ቀጥሏል።
ሁሌ መገደል ሰለቸን!!!!
ሁሌ መገደል ሰለቸን!!!!