(መሠረት ሚድያ)- አርሲ ዞን ውስጥ የምዕመናን ግድያ እና የወጣቶች አፈና አሁንም ተባብሶ እንደቀጠለ የታወቀ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ገደማ በዞኑ ልዩ ቦታው ጠለታ ቅዱስ ገብርኤል በተባለ አካባቢ አውድማ ላይ እህል እየወቁ የነበሩ ሶስት ሰዎች በጥይት ተመተው መገደላቸው ታውቋል።
በዛሬው ዕለት በምስራቅ አርሲ ዞን ልዩ ቦታው ጠለታ ቅዱስ ገብርኤል…