(መሠረት)- ጋምቤላ ክልል ውስጥ በመዲናዋ ጋምቤላ ከተማ፣ በአቦል፣ በተርፋም እና ኢታንግ ወረዳዎች እንዲሁም ዛሬ በሌሎች አዋሳኝ ወረዳዎች እጅግ ከፍተኛ የሆነ ደም አፋሳሽ ግጭት እየተካሄደ መሆኑን በስፍራው ያሉ ምንጮቻችን እየተናገሩ ይገኛሉ።
በጋምቤላ ክልል በተከሰተው አደገኛ ግጭት ባለፉት ጥቂት ቀናት ብቻ…