(መሠረት ሚድያ)- በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ሳንቃ ጌሾ በር ጤና ጣቢያ ላይ በደረሰ የድሮን ጥቃት የሦስት ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ ሁለት የጤና ባለሙያዎች ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ወልድያ ሆስፒታል መላካቸውን አንድ የሳንቃ ከተማ ነዋሪ ለመሠረት ሚዲያ ተናግረዋል።
ዛሬ በሰሜን ወሎ በአንድ ጤና ጣቢያ ላይ በደረሰ የድሮን ጥቃት ሦስት…