(መሠረት ሚድያ)- 'የአብሮነት ኢትዮጵያ' በሚል ስያሜ ተሰባስበው ላለፉት ጥቂት ወራት በዋናነት በማህበራዊ ሚድያ አማካኝነት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲያደርጉ የቆዩት አካላት በቅርቡ በዋሽንግተን ዲሲ እና በለንደን ከተሞች በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያሳትፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄዱ መሆኑ ታውቋል።
ቀድሞ የተነጠለው ነው አብረን እንሁን የሚለው🤣
ቀድሞ የተነጠለው ነው አብረን እንሁን የሚለው🤣