(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ የጤና ባለሙያዎች በመላው ኢትዮጵያ ሲያሰሙት የነበረውን ድምፅ እና ሲያቀርቡት የነበረውን የመብት እና የጥቅም ጥያቄ ማህበራዊ ሚድያ ላይ በማስተጋባት የሚታወቀው 'ዶ/ር ደቦል' ለእስር መዳረጉ ታውቋል።
'ዶ/ር ደቦል' በሚል ስም ማህበራዊ ሚድያ ላይ የጤና ባለሙያዎችን ድምፅ…