(መሠረት ሚድያ)- ከመጋቢት 13-14/2014 ዓ.ም ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር አመራሮች ከኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አመራሮች ጋር በመሆን በተለያዩ የመምህራን ጉዳዮች ላይ በትምህርት ሚኒስቴር ቢሮ ባለው ትንሹ አዳራሽ ተሰብስበን ነበር። በዕለቱ መድረክ የያዙት የትምህርት ሚኒስትሩ ነበሩ እና ከመምህራን የተነሱ አንኳር ጥያቄዎች:
Taxt የማይከፈልበትን የገንዘብ መጠን ከፍ ማድረግ ለምሳሌ 10,000 ብር ; ሲቀጥል 35% tax በጣም የተጋነነ ነው : ተቀጣሪ ሰራተኛ ትልቅ ነጋዴ የማይከፍለውን ግብር ነው እየከፈለ ያለው
Taxt የማይከፈልበትን የገንዘብ መጠን ከፍ ማድረግ ለምሳሌ 10,000 ብር ; ሲቀጥል 35% tax በጣም የተጋነነ ነው : ተቀጣሪ ሰራተኛ ትልቅ ነጋዴ የማይከፍለውን ግብር ነው እየከፈለ ያለው