(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ ከሚወጡ አንዳንድ ደንቦች እና ህጎች መሀል ‘ምን ታስቦ ይሆን?’ የሚያስብሉት ብዙዎቹ ናቸው። ለምሳሌ ስስ ፌስታል ይዞ የተገኘ ከ2 ሺህ ብር እስከ 5 ሺህ ብር መቅጣት እና ቆሻሻ ውሀ የደፋን በመቶ ሺህ ብሮች መቅጣት ይገኙበታል።
ጥቃቅን እና አነስተኛ ሱቅ ያላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ደባል…