(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ የጤና ባለሙያዎች በመላው ኢትዮጵያ ሲያሰሙት የነበረውን ድምፅ እና ሲያቀርቡት የነበረውን የመብት እና የጥቅም ጥያቄ ማህበራዊ ሚድያ ላይ በማስተጋባት የሚታወቀው 'ዶ/ር ደቦል' ወይም ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ ከታሰረ በኋላ ትናንት ፍርድ ቤት መቅረቡ ታውቋል።
ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ 'ዶ/ር ደቦል' የጤና ባለሙያዎችን በማንቃት፣…