3 Comments
User's avatar
fikadu dejene's avatar

በደመወዝ አለመጨመር ምክንያት 2015ዓ.ም ስራ ለቅቄ አሁን የራሴን ስራ በመስራት ነኝ ለሰራተኞቹ መፍትሄ ሊሰጣቸዉ ይገባል

Alemu Man Bitew's avatar

ለሙያው ብቻ ታማኝ በመሆን ከወገተኝነት የፀዳ ና እውነተኛ መረጃህ ተወዳጅ አድርጎኃል።

molla zewdu's avatar

በጥራት ለምታቀርባቸው መረጃዎች ከልብ አመሠግንሃለሁ።