(መሠረት ሚድያ)- የጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በ2001 ዓ/ምያለባቸውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት ለመንግስት ባቀረቡት ጥያቄና የወቅቱ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች ለጥያቄው አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደረግ ለኦሮሚያ ክልል መንግስት ባቀረቡት የድጋፍ ጥያቄ መሰረት ከ200 በላይ የሚሆኑ የዩኒቨርሲቲው መምህራን የቤት መስሪያ ቦታ ከጅማ ከተማ በሊዝ ውል እንዲሰጣቸው ተፈቅዶ ነበር፡፡
ቆይ እስካሁን ባዶ መሬት ሳያለሙ ከያዙ ለሚያለማ መሰጠቱ ትክክል ነው ባይ ነኝ። 17 አመት ባዶ መሬት? የፒያሳው የአላሙዲን መሬትምኮ እርምጃ ተወስዶበት ነው አድዋ ሙዚየም የተሰራው።
የከተማ አስተዳደሩን ምላሽ ማካተት መልካም ነው
its unreadable...
ቆይ እስካሁን ባዶ መሬት ሳያለሙ ከያዙ ለሚያለማ መሰጠቱ ትክክል ነው ባይ ነኝ። 17 አመት ባዶ መሬት? የፒያሳው የአላሙዲን መሬትምኮ እርምጃ ተወስዶበት ነው አድዋ ሙዚየም የተሰራው።
የከተማ አስተዳደሩን ምላሽ ማካተት መልካም ነው
its unreadable...