2 Comments
User's avatar
Get's avatar

መሰረት ሚድያ በጣም እናመሰግናለን። ጥሩ ምልከታ ነው። የተጠቀሱት ምክንያቶች እውነትነት አላቸው። ነገር ግን ፀሐፊው እንዳለው እነዚህ ምክንያቶች የተወሰኑ ሲኒየር ሐኪሞች ምክንያቶች ናቸው። ታዲያ ለምን አብዛኛዉ ሲኒየር ሐኪም ለምን አልተሳተፈም? በእኔ ግምት ትልቅ የአካሔድ ልዩነት አለ። የመጀመሪያው ለመንግስት የተጠው የ አንድ ወር ጊዜ በቂ አይመስለኝም ። በዋነኝነት ግን ብዙ ሲኒየር ሀኪሞች በ Full strike በጭራሽ አይስማሙም።

Expand full comment
Mohammed Hussen's avatar

የተሰጠው አንድ ወር ብቻ ሳይሆን ፤ አመታትን ነው። በተለይ ከጠ/ሚው ጋር በ2011 ከተደረገው ስብሰባ በኋላ ተጠናክሮ ቀጥሎ ነበር። በዚያ አመት ስራ ማቆም አድማ ተጀምሮ ነበር (በተለይ ጎንደር ሆስፒታል) ፤ ወዲያው ከሸፈ እንጂ። ግን ምንም መልስ ስላልነበር አድማ ለማድረግ ሌላ ተጨማሪ የአንድ ወር ጊዜ ተሰጠው።

እንደውም ሲነር ሀኪሞች በጣም ይደግፉታል። የስራ ማቆም አድማ የተጀመረ ቀን የሚያስተምሯቸውን ሲነር ሀኪም ፈርተዉ ወደ ስራ ቦታ የመጡ ሬዚደንት ሀኪሞች ባስተማሪዎቻቸው "አድማውን ተቀላቀሉ፤ ሆስፒታሎ እንዳትመጡ" ተብለዋል። ብዙ ስፔሻሊስትና ሰብ ስፔሻሊስት ዶክተሮች መታሰራቸውንም ልብ በሉ።

Expand full comment