(መሠረት ሚድያ)- ኢትዮጵያ በአለማችን ከሚካሄዱ ግዙፍ አለም አቀፍ ኮንፈረንሶች አንዱ የሆነውን የተባበሩት መንግስታት የአየር ጠባይ ስብሰባ (Conference of the Parties- CoP) እንድታስተናግድ ጫፍ መድረሷ ታወቀ።
ኢትዮጵያ በአለማችን ከሚካሄዱ ግዙፍ ኮንፈረንሶች አንዱ የሆነውን ኮፕ32…