(መሠረት ሚድያ)- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከሚገኙ ስድስት ዞኖች መካከል አንዱ በሆነው የዳውሮ ዞን ውስጥ በቅርብ አመታት ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ የወባ ወረርሽን ተከስቶ የበርካታ ሰው ህይወት እያለፈ መሆኑ ታውቋል።
በዳውሮ ዞን በርካታ ህዝብ በወባ በሽታ ህይወቱ እያለፈ መሆኑ ተሰማ፣…