4 Comments
User's avatar
BelaynehBerihun's avatar

ያልተፈቱትን:- የመድሐኒዓለም ያውቃል ኑረን ምን ጠቀምን። እኛ ወዮ ለአራጆች

Begashaw Mamo's avatar

እነዚህ የሕሊና እስረኞች ወደ ቤተሰቦቻቸው

ፈጣሪ በሰላም ይቀላቅላቸው

አንፈርምም ያሉት የሕሊና እስረኞች የምርጥ

ሕሊና ባለቤቶች ናቸው ለእነሱም

የአለማቱ ንጉስ ፈጣሪያችን ፍትሕን ይስጣቸው

የገዥው ፓርቲ እድሜ ግን ነቅዟል

የመንግስት ሚዲያ የተባሉት

የገዥው ፓርቲ ሚዲያዎች በሚል ይስተካከል

kindu Melese's avatar

ይቅርታ ያሉትም ታሪክ እንዳላበላሹ 100% እተማመናለሁ ይውጡና ትግሉን ያቀጣጥሉታል

ክርስቲያን እንዳለው

“የመጨረሻዋን ሳቅ እምንስቃት እኛ ነን”

Berihun alemu's avatar

ሞት ላይቀር ታሪክን ማበላሸት !!