(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማህበር ባልደረቦቹ በህይወት እያሉ አርፈዋል በሚል በተሳሳተ መረጃ ተገኝተው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ በመገኘታቸው ከፍተኛ ይቅርታ ጠይቋል።
የሚገርም ነው ። ጠበቆቻችን እንዴት መረጃና ማስረጃ ሳይዙ ታሪካዊ ስህተት ሰሩ ??ውስጡ ሌላ መልክት የለውምን ?
ድብን አርጎ አውቆም ይሁን ሳያውቅ የግለሰቡ ሞራል ከተነካ በሀላ ደረቅ ይቅርታ ማለትና ልጥፍ ማንሳት ምንድን ነው ጥቅሙ
😂😂😂😂😂😂😂